የግርጌ ማስታወሻ d የሥዕሉ መግለጫ፦ የስብከቱ ሥራችን በታገደበት አገር ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች በመኖሪያ ቤት ውስጥ ስብሰባ እያደረጉ። ትኩረት ላለመሳብ ሲሉ የአዘቦት ልብስ ለብሰዋል።