የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

b ተጨማሪ ማብራሪያ፦ አንድ ልጅ ፆታዊ ጥቃት ተፈጸመበት የሚባለው አንድ አዋቂ የፆታ ፍላጎቱን ለማርካት መጠቀሚያ ሲያደርገው ነው። ይህም የፆታ ግንኙነት መፈጸምን፣ በአፍ ወይም በፊንጢጣ የፆታ ግንኙነት ማድረግን እንዲሁም የልጆችን ብልት፣ ጡት ወይም መቀመጫ ማሻሸትን ወይም ሌሎች የብልግና ድርጊቶች መፈጸምን ሊያካትት ይችላል። አብዛኛውን ጊዜ እንዲህ ያለው ጥቃት ሰለባ የሚሆኑት ሴቶች ቢሆኑም ወንዶችም ፆታዊ ጥቃት ሊፈጸምባቸው ይችላል። ብዙውን ጊዜ ልጆችን የሚያስነውሩት ወንዶች ቢሆኑም ሴቶችም እንዲህ ያለውን ድርጊት ሊፈጽሙ ይችላሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ