የግርጌ ማስታወሻ d መንፈሳዊ ሕመም፣ ከባድ ኃጢአት ለመፈጸም ሰበብ ሆኖ ሊቀርብ አይችልም። ኃጢአት የፈጸመው ሰው፣ ላደረገው የተሳሳተ ምርጫና ለፈጸመው መጥፎ ድርጊት ሙሉ ኃላፊነት ያለበት ከመሆኑም ሌላ በይሖዋ ፊት ተጠያቂ ከመሆን አያመልጥም።—ሮም 14:12