የግርጌ ማስታወሻ
e ፆታዊ ጥቃት የተፈጸመበት ልጅ፣ ጥቃቱን ፈጽሟል ተብሎ የተከሰሰው ግለሰብ በተገኘበት ቃሉን እንዲሰጥ ፈጽሞ አይጠበቅበትም። ወላጁ ወይም ለልጁ ቅርብ የሆነ ሌላ ሰው የተፈጠረውን ነገር ለሽማግሌዎች ሊናገር ይችላል። ይህም ልጁ ተጨማሪ ስሜታዊ ጉዳት እንዳይደርስበት ይረዳል።