የግርጌ ማስታወሻ
a ያሳለፍነው ሕይወት፣ ባሕላችን እንዲሁም የቀሰምነው ትምህርት በአስተሳሰባችን ላይ ጥሩ ወይም መጥፎ ተጽዕኖ ማሳደራቸው አይቀርም። አንዳንድ የተሳሳቱ አመለካከቶች በውስጣችን ሥር ከመስደዳቸው የተነሳ የማንነታችን ክፍል እንደሆኑ አስተውለን ይሆናል። ይህ ርዕስ፣ እንደነዚህ ያሉ መጥፎ ዝንባሌዎችን እንዴት ማስወገድ እንደምንችል ያብራራል።