የግርጌ ማስታወሻ
a ከልክ ያለፈ ወይም ረዘም ላለ ጊዜ የሚዘልቅ ጭንቀት በአካላችንም ሆነ በስሜታችን ላይ ጉዳት ያስከትላል። እንዲህ ያለ ሁኔታ ሲያጋጥመን ይሖዋ ሊረዳን የሚችለው እንዴት ነው? ኤልያስ ያጋጠመውን አስጨናቂ ሁኔታ እንዲቋቋም ይሖዋ የረዳው እንዴት እንደሆነ በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመለከታለን። በተጨማሪም አስጨናቂ ሁኔታ ሲያጋጥመን የይሖዋን እርዳታ ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብን የሚያሳዩ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎችን እናያለን።