የግርጌ ማስታወሻ a ማናችንም ብንሆን ሰዎች እንዲጠሉን አንፈልግም። ሆኖም ይዋል ይደር እንጂ ሁላችንም ስደት እንደሚደርስብን የታወቀ ነው። ይህ ርዕስ ስደትን በድፍረት መወጣት እንድንችል ያዘጋጀናል።