የግርጌ ማስታወሻ
a የቤተሰባችን አባላት ይሖዋን እንዲያውቁ እንፈልጋለን፤ ሆኖም እሱን ማገልገል፣ እነሱ ራሳቸው ሊያደርጉት የሚገባ ውሳኔ ነው። የቤተሰባችን አባላት የምንነግራቸውን መልእክት መስማት ቀላል እንዲሆንላቸው ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ በዚህ ርዕስ ላይ እንመለከታለን።