የግርጌ ማስታወሻ
a በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ላይ ያሉ ወንድሞችና እህቶች ይህን አገልግሎታቸውን ለማቆም የሚገደዱበት ጊዜ አለ፤ አሊያም ደግሞ አዲስ ምድብ ይሰጣቸው ይሆናል። ይህ ርዕስ እነዚህ ክርስቲያኖች ስለሚያጋጥሟቸው ተፈታታኝ ሁኔታዎች እንዲሁም ከአዲሱ ሁኔታ ጋር ለመላመድ ምን ሊረዳቸው እንደሚችል ያብራራል። በተጨማሪም ሌሎች እንዴት ሊያበረታቷቸውና ሊደግፏቸው እንደሚችሉ እናያለን፤ ከዚህም ሌላ ሁላችንም በሕይወታችን ውስጥ ከሚያጋጥሙን ለውጦች ጋር ለመላመድ የሚረዱንን መሠረታዊ ሥርዓቶች እንመለከታለን።