የግርጌ ማስታወሻ
b በተመሳሳይም በኃላፊነት ቦታ ላይ ያገለግሉ የነበሩ በርካታ ወንድሞች የተወሰነ ዕድሜ ላይ ሲደርሱ ኃላፊነታቸውን በዕድሜ ከእነሱ ለሚያንሱ ወንድሞች አስረክበዋል። በመስከረም 2018 መጠበቂያ ግንብ ላይ የወጣውን “አረጋውያን ክርስቲያኖች—ይሖዋ ታማኝነታችሁን ከፍ አድርጎ ይመለከታል” የሚለውን ርዕስ እንዲሁም በጥቅምት 2018 መጠበቂያ ግንብ ላይ የወጣውን “ሁኔታዎች ቢለዋወጡም ውስጣዊ ሰላማችሁን ጠብቃችሁ ኑሩ” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።