የግርጌ ማስታወሻ c ተጨማሪ ማብራሪያ፦ የማጎጉ ጎግ የሚለው አገላለጽ (በአጭሩ ጎግ ተብሎም ይጠራል) በታላቁ መከራ ወቅት በንጹሕ አምልኮ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ግንባር የሚፈጥሩ ብሔራትን ያመለክታል።