የግርጌ ማስታወሻ
d የግርጌ ማስታወሻ፦ ከአርማጌዶን ጦርነት በፊት ስለሚኖሩት ክንውኖች ሰፋ ያለ ማብራሪያ ለማግኘት የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው! የተባለውን መጽሐፍ ምዕራፍ 21 ተመልከት። የማጎጉ ጎግ ስለሚሰነዝረው ጥቃትና ይሖዋ በአርማጌዶን ጦርነት ወቅት ሕዝቡን ስለሚታደግበት መንገድ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ደግሞ የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ! የተባለውን መጽሐፍ ምዕራፍ 17 እና 18 ተመልከት።