የግርጌ ማስታወሻ e “ፍቅር ለዘላለም ይኖራል!” የሚል ጭብጥ ያለው የ2019 የክልል ስብሰባ፣ ይሖዋ በፍቅሩ ጥበቃ ስለሚያደርግልን ምንጊዜም ደህንነታችን እንደሚጠበቅ የሚያረጋግጥ ነው።—1 ቆሮ. 13:8