የግርጌ ማስታወሻ a ይህ ርዕስ የአምላክ ቅዱስ መንፈስ ለመጽናት የሚረዳን እንዴት እንደሆነ ያብራራል። በተጨማሪም ከመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ሙሉ ጥቅም ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብን ይገልጻል።