የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

d የሥዕሉ መግለጫ፦ የመጀመሪያው እርምጃ፦ አንድ ወንድምና አንዲት እህት ወደ ስብሰባ አዳራሹ ሲገቡ። ከእምነት ባልንጀሮቻቸው ጋር መሰብሰባቸው የይሖዋ መንፈስ በሚኖርበት ፕሮግራም ላይ ለመገኘት ያስችላቸዋል። ሁለተኛው እርምጃ፦ ተዘጋጅተው በመምጣት በስብሰባ ላይ ተሳትፎ እያደረጉ ነው። እነዚህ ሁለት እርምጃዎች በዚህ ርዕስ ላይ ከተጠቀሱት ሌሎች መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች ይኸውም የአምላክን ቃል ከማጥናት፣ በስብከቱ ሥራ ከመካፈል እንዲሁም ወደ ይሖዋ ከመጸለይ ጋር በተያያዘም ይሠራሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ