የግርጌ ማስታወሻ
b በማደሪያው ድንኳን ውስጥ የሚጨሰው ዕጣን ቅዱስ ተደርጎ ይታይ ነበር፤ በጥንቷ እስራኤል እንዲህ ዓይነቱ ዕጣን ጥቅም ላይ የሚውለው ለይሖዋ አምልኮ ብቻ ነበር። (ዘፀ. 30:34-38) በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበሩት ክርስቲያኖች ከአምልኮ ጋር በተያያዘ ዕጣን ያጨሱ እንደነበር የሚገልጽ ዘገባ አናገኝም።