የግርጌ ማስታወሻ
d የሥዕሉ መግለጫ፦ በስርየት ቀን የእስራኤል ሊቀ ካህናት ዕጣንና ፍም ይዞ ወደ ቅድስተ ቅዱሳኑ ይገባል፤ ከዚያም ዕጣኑን ፍሙ ላይ ሲጨምረው ክፍሉ ደስ በሚል መዓዛ ይታወዳል። በኋላ ላይ ደግሞ የኃጢአት መባውን ደም ይዞ ወደ ቅድስተ ቅዱሳኑ ተመልሶ ይገባል።