የግርጌ ማስታወሻ f የሥዕሉ መግለጫ፦ ኢየሱስ በምድር ላይ አገልግሎቱን ባከናወነበት ወቅት የአምላክን ትእዛዛት በመጠበቅና ተከታዮቹም እንዲሁ እንዲያደርጉ በማስተማር ለይሖዋ ጥልቅ ፍቅር እንዳለው አሳይቷል።