የግርጌ ማስታወሻ b ደቀ መዛሙርቱ ለሰንበት ሕግ ከፍተኛ አክብሮት ስለነበራቸው፣ የሰንበት ቀን እስኪያበቃ ድረስ ከኢየሱስ አስከሬን ጋር በተያያዘ የሚያደርጉትን ዝግጅት አቁመው ነበር።—ሉቃስ 23:55, 56