የግርጌ ማስታወሻ c የሥዕሉ መግለጫ፦ አንድ ባልና ሚስት ‘ልጅ እንውለድ?’ በሚለው ጉዳይ ላይ እየተወያዩ ነው፤ ልጅ መውለድ የሚያስገኘውን ደስታና የሚያስከትለውን ኃላፊነት ከግምት አስገብተዋል