የግርጌ ማስታወሻ c d e f g h i j ማሳሰቢያ፦ የእነዚህ ሕክምናዎች አሰጣጥ ከሐኪም ወደ ሐኪም ሊለያይ ይችላል። በመሆኑም ሊደረግልህ የታቀደው ሕክምና ከመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶችና ከምታደርገው ማስተዋል የተሞላበት ውሳኔ ጋር የሚስማማ መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ ስለ ሕክምናው ሁኔታ በዝርዝር እንዲያስረዳህ ሐኪምህን መጠየቅ ይኖርብሃል።