የግርጌ ማስታወሻ a የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች በስብሰባ ላይ የሚገኙ ከጉባኤ የተወገዱ ወይም ራሳቸውን ያገለሉ ሰዎችን ሰላም ማለት እንደሌለብን በግልጽ ያሳያሉ።—1ቆሮ 5:11፤ 2ዮሐ 10