የግርጌ ማስታወሻ a “ቀንበር” ተብሎ የተተረጎመው ቃል መጀመሪያ ላይ በተጻፈበት ቋንቋ ሰዎች በሁለት በኩል ዕቃ ለመሸከም ሲሉ ትከሻቸው ላይ የሚያደርጉትን እንጨትም ሊያመለክት ይችላል።