የግርጌ ማስታወሻ d የሐዋርያት ሥራ 2:33 መንፈስ ቅዱስ በቅቡዓኑ ላይ የሚፈሰው በኢየሱስ በኩል እንደሆነ ቢጠቁምም ለእያንዳንዱ ሰው ጥሪውን የሚያቀርበው ይሖዋ ነው።