የግርጌ ማስታወሻ f የሥዕሉ መግለጫ፦ በአንድ ትልቅ ስብሰባ ላይ የተገኘን የዋናው መሥሪያ ቤት ተወካይና ባለቤቱን ፎቶግራፍ ለማንሳት ግርግር ሲፈጠር። ይህ ምንኛ አክብሮት የጎደለው ድርጊት ነው!