የግርጌ ማስታወሻ
a ስለ ይሖዋ ስናስብ ብዙውን ጊዜ ወደ አእምሯችን የሚመጣው ፈጣሪያችንና ሉዓላዊ ገዢያችን መሆኑ ነው። ሆኖም እሱን፣ እንደሚወደንና እንደሚያስብልን አባታችን አድርገን እንድንመለከተው የሚያነሳሱን ብዙ ምክንያቶች አሉን። በዚህ ርዕስ ላይ እነዚህን ምክንያቶች እንመረምራለን። በተጨማሪም ይሖዋ ፈጽሞ እንደማይተወን እርግጠኛ የምንሆነው ለምን እንደሆነ እንማራለን።