የግርጌ ማስታወሻ b ተጨማሪ ማብራሪያ፦ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንደተገለጸው ምቀኝነት ሌሎች ያሏቸውን ነገሮች ከመመኘት ባለፈ እነዚያን ነገሮች እንዲያጡ እስከመፈለግ የሚያደርስ ባሕርይ ነው።