የግርጌ ማስታወሻ d መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል? እና ከአምላክ ፍቅር ሳትወጡ ኑሩ የተባሉትን መጻሕፍት አጥንተህ ካልጨረስክ ሁለቱንም መጻሕፍት እስክትጨርስ ድረስ ከአስጠኚህ ጋር ማጥናት ይኖርብሃል።