የግርጌ ማስታወሻ
a ኢየሱስ ፍቅር የእውነተኛ ክርስቲያኖች መለያ እንደሆነ ተናግሯል። ለወንድሞቻችንና ለእህቶቻችን ያለን ፍቅር ሰላም ፈጣሪ፣ ከአድልዎ ነፃ እና እንግዳ ተቀባይ እንድንሆን ያነሳሳናል። እርግጥ እንዲህ ማድረግ ሁልጊዜ ቀላል ላይሆን ይችላል። ይህ ርዕስ እርስ በርሳችን አጥብቀን ከልብ መዋደዳችንን መቀጠል የምንችልባቸውን አንዳንድ መንገዶች ያብራራል።