የግርጌ ማስታወሻ c የሥዕሉ መግለጫ፦ አንዲት እህት መጀመሪያ ላይ ቅራኔውን ለመፍታት ያደረገችው ጥረት ባይሳካላትም ተስፋ አልቆረጠችም። ፍቅር ለማሳየት በቀጣይነት ጥረት በማድረጓ ውሎ አድሮ ተሳክቶላታል።