የግርጌ ማስታወሻ
a ፍጹማን ባለመሆናችን ከሰዎችና አንድን ነገር ለማድረግ ከሚያነሳሳቸው ምክንያት ጋር በተያያዘ ቸኩለን አንድ ዓይነት መደምደሚያ ላይ መድረስ ይቀናናል። በሌላ በኩል ግን ይሖዋ “የሚያየው ልብን ነው።” (1 ሳሙ. 16:7) ይህ ርዕስ፣ ይሖዋ በፍቅር ተነሳስቶ ዮናስን፣ ኤልያስን፣ አጋርንና ሎጥን የረዳቸው እንዴት እንደሆነ ያብራራል። በተጨማሪም ከወንድሞቻችንና ከእህቶቻችን ጋር ባለን ግንኙነት የይሖዋን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል።