የግርጌ ማስታወሻ
b የሥዕሉ መግለጫ፦ (1) በቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራማችን፣ ስለ ኢየሱስ ሕይወትና አገልግሎት ማጥናት እንችላለን። (2) በጉባኤ ውስጥ፣ ከወንድሞቻችን ጋር ሰላማዊ ግንኙነት እንዲኖረን ጥረት እናደርጋለን። (3) በአገልግሎት ሙሉ ተሳትፎ በማድረግ የክርስቶስን ወንድሞች እንደግፋለን። (4) ጉባኤዎች እንዲዋሃዱ ዝግጅት ሲደረግ ከሽማግሌዎች ውሳኔ ጋር እንተባበራለን።