የግርጌ ማስታወሻ
a ይሖዋ ከጉባኤው የራቁ አገልጋዮቹ ወደ እሱ እንዲመለሱ ይፈልጋል። “ወደ እኔ ተመለሱ” በማለት ያቀረበውን ግብዣ መቀበል የሚፈልጉ ሰዎችን ለማበረታታት ማድረግ የምንችለው ብዙ ነገር አለ። ይህ ርዕስ እነዚህን ሰዎች መርዳት የምንችልበትን መንገድ ያብራራል።