የግርጌ ማስታወሻ
c አንዳንድ የቀዘቀዙ አስፋፊዎችን ለመርዳት ከአምላክ ፍቅር ሳትወጡ ኑሩ የተባለውን መጽሐፍ የተወሰኑ ምዕራፎች ማስጠናት ይቻላል፤ ሌሎች ደግሞ ወደ ይሖዋ ቅረብ ከሚለው መጽሐፍ ላይ አንዳንድ ምዕራፎችን ከአስጠኚያቸው ጋር ቢከልሱ ይጠቀሙ ይሆናል። እንዲህ ያለውን ጥናት ማን ቢመራ የተሻለ እንደሚሆን የሚወስነው የጉባኤው የአገልግሎት ኮሚቴ ነው።