የግርጌ ማስታወሻ a ይህ ርዕስ በአምላክ ቃል ውስጥ ላለው እውነት አድናቆት እንድናዳብር ይረዳናል። በተጨማሪም የምናምንበት ነገር እውነት ስለመሆኑ ይበልጥ መተማመን የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል።