የግርጌ ማስታወሻ
a ቃል የተገባልን ነገር እስኪፈጸም መጠበቅ ትዕግሥታችንን፣ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ እምነታችንን ሊፈትነው ይችላል። ታዲያ ይሖዋ ቃል የገባቸው ነገሮች የሚፈጸሙበትን ጊዜ በትዕግሥት ለመጠበቅ የአብርሃም ምሳሌ የሚረዳን እንዴት ነው? በዘመናችን የኖሩ የይሖዋ አገልጋዮችስ ምን ግሩም ምሳሌ ትተውልናል?