የግርጌ ማስታወሻ
b ተጨማሪ ማብራሪያ፦ በይሖዋ ጉባኤ ውስጥ ስላለን ቦታ ስንናገር፣ ጉባኤውን በማነጽና በማጠናከር ረገድ የምናበረክተውን ድርሻ ማመልከታችን ነው። ዘራችን፣ ጎሣችን፣ የኑሮ ደረጃችን፣ በማኅበረሰቡ ውስጥ ያለን ቦታ፣ ባሕላችን ወይም የትምህርት ደረጃችን በጉባኤ ውስጥ ባለን ቦታ ላይ ለውጥ አያመጣም።