የግርጌ ማስታወሻ
a ትሕትና ለሌሎች ምሕረት በማድረግና ርኅራኄ በማሳየት ይገለጻል። ከዚህ አንጻር ይሖዋ ትሑት እንደሆነ መናገራችን ተገቢ ነው። ይህ ርዕስ እንደሚያሳየው ይሖዋ ከተወው ምሳሌ ስለ ትሕትና መማር እንችላለን። በተጨማሪም ልክን ስለ ማወቅ ከንጉሥ ሳኦል፣ ከነቢዩ ዳንኤልና ከኢየሱስ የምናገኘውን ትምህርት እንመለከታለን።