የግርጌ ማስታወሻ
a ኢየሱስ፣ ትሑትና ታታሪ የሆኑ ዓሣ አጥማጆችን የእሱ ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ ጋብዟቸዋል። በዛሬው ጊዜም ኢየሱስ እንዲህ ያሉ ባሕርያት ያሏቸውን ሰዎች፣ ሰው አጥማጆች እንዲሆኑ መጋበዙን ቀጥሏል። ይህ ርዕስ ኢየሱስ ያቀረበውን ግብዣ ለመቀበል የሚያመነቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያብራራል።