የግርጌ ማስታወሻ
a እድገት እያደረጉ ያሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች፣ ኢየሱስ ሰው አጥማጆች እንዲሆኑ ለተከታዮቹ ያቀረበውን ግብዣ እንዲቀበሉ የሚያበረታቱ ሐሳቦችን ቀደም ባለው ርዕስ ላይ ተመልክተናል። ይህ ርዕስ ደግሞ አዲሶችም ሆኑ ተሞክሮ ያካበቱ አስፋፊዎች፣ ይሖዋ በቃ እስከሚልበት ጊዜ ድረስ በመንግሥቱ የስብከት ሥራ ለመካፈል ያላቸውን ቁርጠኝነት ለማጠናከር ማድረግ የሚችሏቸውን ሦስት ነገሮች ያብራራል።