የግርጌ ማስታወሻ
a ክርስቲያን ሴቶች ብዙ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል። ይህ ርዕስ፣ የኢየሱስን ምሳሌ በመከተል መንፈሳዊ እህቶቻችንን መደገፍ የምንችልበትን መንገድ ያብራራል። ኢየሱስ ከሴቶች ጋር ጊዜ በማሳለፍ፣ እነሱን በማድነቅ እንዲሁም ለእነሱ ጥብቅና በመቆም ከተወው ምሳሌ ትምህርት ማግኘት እንችላለን።