የግርጌ ማስታወሻ
c አንድ የማመሣከሪያ ጽሑፍ እንዲህ ይላል፦ “ደቀ መዛሙርት በአስተማሪዎቻቸው እግር ሥር ይቀመጡ ነበር። እነዚህ ሰዎች በቁም ነገር ትምህርታቸውን የሚከታተሉት አስተማሪ ለመሆን ነበር፤ ይህ ደግሞ ለሴቶች የሚፈቀድ ነገር አልነበረም። . . . ማርያም በባሕሉ ከሴቶች የሚጠበቀውን ድርሻ . . . ከመወጣት ይልቅ ኢየሱስ እግር ሥር መቀመጧና ከእሱ ለመማር የነበራት ጉጉት አብዛኞቹን አይሁዳውያን ወንዶች የሚያስደነግጥ ነበር።”