የግርጌ ማስታወሻ
a የምትኖረው ይሖዋን በነፃነት ማምለክ በሚቻልበት አገር ውስጥ ነው? ከሆነ ይህን የሰላም ጊዜ እንዴት እየተጠቀምክበት ነው? ይህ ርዕስ የይሁዳ ንጉሥ የነበረውን አሳን እንዲሁም በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበሩ ክርስቲያኖችን ምሳሌ መከተል የምትችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል። እነዚህ ሰዎች፣ የሰላሙን ጊዜ በጥበብ ተጠቅመውበታል።