የግርጌ ማስታወሻ b ተጨማሪ ማብራሪያ፦ “ሰላም” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጦርነት አለመኖሩን ብቻ አይደለም። የዕብራይስጡ ቃል ጤና መሆንን፣ ከጉዳት መጠበቅንና መልካም ነገር ማግኘትንም ያመለክታል።