የግርጌ ማስታወሻ c የሥዕሉ መግለጫ፦ ንጉሥ አሳ፣ የሐሰት አምልኮን ታስፋፋ ስለነበር አያቱን ከቦታዋ ሽሯታል። የአሳ ታማኝ ደጋፊዎችም የእሱን ምሳሌ በመከተል ጣዖታትን አስወግደዋል።