የግርጌ ማስታወሻ
a ክርስቲያን ወላጆች ልጆቻቸው አድገው ይሖዋን በደስታ እንዲያገለግሉ ይፈልጋሉ። ልጆቻቸው እዚህ ግብ ላይ እንዲደርሱ ከፈለጉ ወላጆች የትኞቹን ምርጫዎች ማድረግ ይኖርባቸዋል? ክርስቲያን ወጣቶችስ በሕይወታቸው ውስጥ እውነተኛ ስኬት ለማግኘት የትኞቹን ምርጫዎች ማድረግ አለባቸው? ይህ የጥናት ርዕስ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።