የግርጌ ማስታወሻ
c ተጨማሪ ማብራሪያ፦ ከአንድ ሰው ጋር አዘውትረህ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ በመወያየት መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን እያስተማርከው ከሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እየመራህ ነው። ግለሰቡን እንዴት እንደምታስጠናው ካሳየኸው በኋላ ሁለት ጊዜ ካጠናችሁ እንዲሁም ጥናቱ እንደሚቀጥል ከተሰማህ፣ ጥናት ብለህ ሪፖርት ልታደርገው ትችላለህ።