የግርጌ ማስታወሻ
a ስላለፈው ጊዜ ማሰብ ምንም ስህተት የለውም። ሆኖም ስላለፈው ጊዜ እያሰቡ መብሰልሰል አሁን ያለንን አጋጣሚ እንዳንጠቀምበት ወይም የወደፊቱን ተስፋችንን እንድንረሳ ሊያደርገን ይችላል። በዚህ ርዕስ ላይ ስላለፈው ጊዜ ከልክ በላይ እንድናስብ የሚያደርጉ ሦስት ወጥመዶችን እንመለከታለን። ከእነዚህ ወጥመዶች እንድንርቅ የሚረዱንን የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶችና ዘመናዊ ምሳሌዎችም እናያለን።