የግርጌ ማስታወሻ b የሥዕሉ መግለጫ፦ ወደ ሰማይ የሄደው የመጀመሪያው ሰው ኢየሱስ ነው። (ሥራ 1:9) እንደ እሱ ወደ ሰማይ ከሄዱ ደቀ መዛሙርቱ መካከል ቶማስ፣ ያዕቆብ፣ ሊዲያ፣ ዮሐንስ፣ ማርያም እና ጳውሎስ ይገኙበታል።