የግርጌ ማስታወሻ c የሥዕሉ መግለጫ፦ አንድ ወንድም ለረጅም ጊዜ አብራው ያገለገለችውን ውድ ባለቤቱን በሞት አጥቷል። ሆኖም ባለቤቱ ትንሣኤ እንደምታገኝ በመተማመን ይሖዋን በታማኝነት ማገልገሉን ቀጥሏል።